1/7
Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት screenshot 0
Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት screenshot 1
Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት screenshot 2
Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት screenshot 3
Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት screenshot 4
Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት screenshot 5
Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት screenshot 6
Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት Icon

Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት

Samuel Minale
Trustable Ranking IconΈμπιστο
1K+Λήψεις
54.5MBΜέγεθος
Android Version Icon5.1+
Έκδοση Android
4.5.1(13-02-2024)Τελευταία έκδοση
-
(0 Αξιολογήσεις)
Age ratingPEGI-3
Λήψη
ΛεπτομέρειεςΑξιολογήσειςΕκδόσειςInfo
1/7

Περιγραφή του Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት

Αυτό το APP περιέχει περισσότερες από 400 διαφορετικές Ιερές Εικόνες των Αγίων Αγίων της Αιθιοπικής Ορθόδοξης Εκκλησίας Tewahedo, των Αγίων Αγγέλων, των Αγίων Πατέρων, των Αγίων Μητέρων και των Αγίων εικόνων του Θεού με μια λίστα με τις ετήσιες, μηνιαίες ιερές ημέρες που γιορτάζονται στην Ορθόδοξη Εκκλησία Tewahedo και τέλος το Η εφαρμογή περιέχει μια λίστα με το βιβλικό όνομα και τα μηνύματά τους.


Δώστε προσοχή ότι οι Ιερές εικόνες που βρίσκονται σε αυτήν την εφαρμογή δεν είναι οι μόνες που υπάρχουν πολλοί Άγιοι που δεν περιλαμβάνονται σε αυτήν την ΕΦΑΡΜΟΓΗ.


ከ መተግበሪያ ውስጥ ከ 400 በላይ የቅዱሳን ስዕላትን በማንኛውም ጊዜ ማግኘት እንዲችሉ ካለ ኢንተርኔት እንዲሰራ በመተግበሪያው ውስጥ ስእላቱ እንዲካተቱ ተደርጎዋል ፡፡

ከቅዱሳኑ በረከት ረድኤት ይደርብን

አሜን !!!


ከዚህ በታች ያለው አቡነ ገብርኤል በ 1990 ካሳተሙት «ክብረ ቅዱሳን» ከሚለው መጻሕፍ የተወሰደ ነው


የጥንቱና ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን የሚከተል ክርስቲያን ሁሉ ከቅዱሳት ሥዕሎች ሁለት ዐበይት ጥቅሞችን ያገኛል ይኽውም ትምህርትና ረድኤት ናቸው። ይልቁንም ዓለም ከመፈጠሩ የነበረው ቃለ እግዚአብሔር (አካላዊ ቃል) በኋለኛው ዘመን ሰውን ለማዳን ወደዚህ ዓለም መጥቶ ከቅድስት ድንግል ማርያም በድንግልና ተፀንሶ ከሥጋዋ ሥጋን ፣ ከነፍስዋ ነፍስን ነስቶ ብቻ በቀር ፍጹም ሰው ሆኖ በድንግልና የተወለደውና ተሰቅሎ በሞቱ ዓለሙን ማዳኑን በሥዕል ገልጾ ማቅረብ መስበክ ፤ ፤ ማስተማር ነው። በዚህም መሠረት የጌታችንን የልደቱን ታሪክ ፣ የጥምቀቱን ታሪክ ፣ የስቅለቱን ታሪክ ፣ ማቅረብ የዕርገቱን ታሪክ በሥዕል ነድፎ ለምእመናን ማቅረብ ማለት የጌታችንን ወንጌለ መንግሥት መስበክና ማስተማር ማለት ነው ምክንያቱም ራሱበጉልህ ራሱበጉልህ የተጻፈ ጽሑፍ ማለት ነውና። ጌታችን ተወለደ ፣ ተጠመቀ ፣ ተሰቀለ ፣ ሞተ ፣ ከሙታን ተለይቶተነሣ… የሚለው የወንጌሉ ታሪክ በሥዕል ማቅረብ ማለት ታሪኩን በጉልህ ጽፎ ማቅረብ ማለት ነው።

ሲጽፍ ቅዱስ ጳውሎስ ለገላትያ ክርስቲያኖች ተግሳጽ «የማታስተውሉ የገላትያ ሰዎች ሆይ ፤ በዓይናችሁ ፊት ኢየሱስ እንደተሰቀለ ሆኖ ተሥሎ ነበር »ያለው ኢየሱስና ታሪኩን በሚገባ አውቀውትና ከልብም ተረድተውት እንደ ነበር ለመግለጽ ነው (ገላ .3 ፤ 1-2)


ስለዚህ ከላይ እንደተገለጸው ቅዱሳት ሥዕሎች በመመልከትና ልብ ብሎ በማንበብ (በማስተዋል) ታሪኩን በሚገባ ማወቅና መረዳት ስለሚቻል ፤ ስለዚህ በቤተ ክርስቲያን የሚገኙ ሥዕሎች የክርስትና ሃይማኖት አስተማሪዎችና አስረጂዎች መሆናቸውን መገንዘብ ተገቢ ነው።


ሁለተኛው ጥቅም ከቅዱሳት ሥዕሎች የሚገኘው ሌላው ዐቢይ ጥቅም ደግሞ ረድኤት (ርዳታ) ነው።


ኢየሱስ ክርስቶስ በነበረበት በጣም ቅርብ የነበሩት የጥንት ክርስቲያኖች በጌታችን ሥዕል ፣ በቅድስት ድንግል ሥዕልና በቅዱሳን ሥዕሎች ይማፀኑ እንደ ነበር የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ይመሰክራል። በዘመናችን ተቆፍረው የተገኙ የጥንት አብያተ ክርስቲያናት ፍርስራሶችም በሥዕላተ ቅዱሳን መማፀን ጥንታዊ ትውፊት (ሥርዓት) እንደሆነ ያመለክታሉ ታሪክን መካድ ደግሞ አያትና ቅድመ አያትን መካድ ማለት ነው። ስለ ሥዕል ክብር የቤተ ክርስቲያን ትውፊታዊ ታሪክ ምስክር ነው። የታወቀው ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ጸሐፊ አውሳብዮስ ኤጲስ ቆጶስዘቂሳርያ ስለ ጌታ ሥዕል አጀማመርና አመጣጥ ጽፎ ያቀረበውን ብፁእ አባ ጎርጎርዮስ ሊቀ ጳጳስ ዘሸዋበመጽሐፋቸው ጠቅሰውታል። አኛም የጥቅሱን ፍሬ ነገር ቀጥለን ጠቅሰነዋል።


«ንጉሥ ዐብጋር በዑር (ኤዴሣ ከተማ የአገሩ ንጉሥ በመሆን ጌታችን በነበረበት ዘመን ይኖር ነበረ ፤ ስሙም (ልዑካን) ይባል ነበር። ዐብጋር ማለት በከለዳውያን ቋንቋ ቄሣር ማለት። ዐብጋር በዚያ ዘመን በጠና ታሞ ነበር የጌታችንን የጌታችንን ተአምራት በዝና ሰምቶ ይፈውሰው ዘንድ ደብዳቤ ጽፎ ለጌታችን ላከለት ፤ ፤ ጌታችንም በኋላ ከመልእክተኛው እጅ ካነበበው በኋላ «ሳያየኝ ያመነኝ ዐብጋር ብፁዕ ነው» ብሎ ዐብጋርን በማመስገን በሱ ስም እንዲፈውሰው ከደቀ መዛሙርቱ መካከል አንዱን እንደሚልከለት በመግለጽ መልስ ላከለት። ነገር ከጌታ ከጌታ ጋር ተገናኝቶ የተመለሰው ዩካማ (ዩካማ) መልእክተኛ ሠዓሊ ስለነበር ከጌታችን ጋር ሲነጋገር ፊቱን በሥዕል ነድፎ (ሥሎ) ከደብዳቤው ጋር ይዞ ተመለሰ ከዚያም አንደ ደረሰ ከጌታ የተላከውን ደብዳቤ ለታመመው በዚያን አነበበለት ፤ ሥዕሉንም አሳየው። በዚያን ጊዜ በሽተኛው ንጉሥ የጌታችንን ቃል ከደብዳቤው ሰምቶና ሥዕሉንም በዓይኑ ተመልክቶ ወዲያው ከሕመሙ እንደ ተፈወሰ ታሪኩ ያስረዳል (አባ ጎርጎርዮስ ፤ የኢ ኦ ተ ቤተ ክርስቲያንታሪክ 1974 ገጽ 119 120)።


ነው አውሳብዮስ ስለ ሥዕል የሰጠው ምስክርነት እንዲህ የሚል ነው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዕለተ ዓርብ ደሙን እያንጠፈጠፈ መስቀሉን ተሸክሞ ወደ ጎልጎታ በሚጓዝበት ወቅት እያለቀሱ ከሚከተሉት ደጋግ ሴቶች መካከል ቬሮኒካ ደግ ሴት ሴት መሸፈኛ አውልቃፊቱን አንዲያድፍበት (እንዲጠርግበት ስጌታ ወረወረችለት ፤ ጌታችንም በደምና በላብ የተጠመቀውን ፊቱን ጠርጎ ሲመልስላት ሲመልስላት ሲመልስላት ገጹ ማለት የፊቱ መልክ በሻሽዋ ላይ ታትሞ ቀረ »በማለት ከላይ የጠቀስነው የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ጸሐፊው አውሳብዮስ ይመሰክራል።


ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ሥዕል ደግሞ ወላዲተ አምላክ በነበረችበት ክፍለ ዘመን የነበረው ሐዋርያው ​​ቅዱስ ያዕቆብ የጌታን ታሪክ (ወንጌል) ሲጽፍ ስለ ወላዲተ አምላክም ብዙ ጽፎአል። በዚህ የያዕቆብ ወንጌል (ያዕቆብ ታሪክ) በተባለው የትውፊት መጽሐፍ ወንጌላዊው ቅዱስ ሉቃስ ለመጀመሪያ ጊዜ የማርያምን ሥዕል መሃሉ ተጽፎአል።


አውሳብዮስ ኤጲስ ቆጶስ ዘቂሳርያና ሌሎችም የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ጸሐፊዎች እንደ ኢየሱስ ክርስቶስ ፣ ፣ ለወላዲተ ኢየሱስ ክርስቶስ መላእክት ፣ ለጻድቃንና ለሰማዕታት ሥዕሎች ከፍ ያለ ክብር እንዲደረግላቸውና የጸጋና የአክብሮት ከፍ ያለ ክብር እንዲደረግላቸውና የጸጋና የአክብሮት ስግደት እንዲቀርብላቸው ስታስተምር ኖራለች ኖራለች። ምእመናንም በቤተ ክርስቲያን ትምህርት መሠረት በሚጸልዩበት ቤተ ክርስቲያንና በቤታቸው በሚገኘው በግል ጸሎት ቤታችው የጌታችንን ፣ የቅድስት ድንግል ማርያምና ​​የቅዱሳንን ሥዕሎች በግድግዳው በመስቀልና የክብር ስግደት በማቅረብሲማፀኑባቸው ኖረዋል።


በዚሁ ሁኔታ የሥዕል ክብር በጥንትዋ ቤተ ክርስቲያን እንደ ተጠበቀ አስከ ስምንተኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ድረስ ከቆየ በኋላ ሳይታሰብ በድንገት ከክርስቲያኖቹ መካከል ጥቂቶች ሰዎች የሥዕልን ክብር በመቃወም ተነሡ። በዚሁ ምክንያት በሮምና በቢዛንታይን ግዛቶች ከባድ ክርክርና ሁከት ተቀሰቀሰ። በ ጊዜ በ 797 ዓም የምስራቅቤተ ክርስቲያን መሪዎች ጉባዔ አድርገው የቅዱሳንን ሥዕሎችማክበርና መሳም (መሳለም) እንደሚገባ ለሥዕሎቹም የአክብሮት ስግደት ማቅረብ ተገቢ መሆኑን በሰፊው አትተው ...

ቀሪውን ከዌብሳይቱ ላይ ያንብብቡ

Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት - Έκδοση 4.5.1

(13-02-2024)
Άλλες εκδόσεις
Τι νέο υπάρχειSharing Holy Picture is now addedMore Holy Pictures AddedSome bugs fixed specially for android 5+ usersbugfix

Δεν υπάρχουν ακόμα κριτικές ή βαθμολογίες! Για να αφήσεις την πρώτη,

-
0 Reviews
5
4
3
2
1
Info Trust Icon
Εγγυημένα Καλή ΕφαρμογήΗ εφαρμογή αυτή πέρασε τη δοκιμή ασφάλειας για ιούς, malware και άλλες κακόβουλες επιθέσεις και δεν περιέχει απειλές.

Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት - Πληροφορίες APK

Έκδοση APK: 4.5.1Πακέτο: sammy.saintpictures.ethiopianorthodoxtewahedochurchholypictures
Συμβατότητα Android: 5.1+ (Lollipop)
Προγραμματιστής:Samuel MinaleΠολιτική Απορρήτου:https://onesam55.wixsite.com/holypicturesΔικαιώματα:12
Όνομα: Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላትΜέγεθος: 54.5 MBΛήψεις: 15Έκδοση : 4.5.1Ημερομηνία Κυκλοφορίας: 2024-06-06 05:10:33Ελάχιστη Οθόνη: SMALLΥποστηριζόμενα CPU:
Αναγνωριστικό Πακέτου: sammy.saintpictures.ethiopianorthodoxtewahedochurchholypicturesΥπογραφή SHA1: 20:92:B5:A9:9B:67:15:CB:DA:D5:D3:9E:DC:EF:04:8C:90:E3:05:C9Προγραμματιστής (CN): Samuel MinaleΟργανισμός (O): Τοποθεσία (L): Χώρα (C): 00251Πολιτεία/Πόλη (ST):

Τελευταία έκδοση του Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት

4.5.1Trust Icon Versions
13/2/2024
15 λήψεις54.5 MB Μέγεθος
Λήψη

Άλλες εκδόσεις

4.4.1Trust Icon Versions
12/8/2020
15 λήψεις40 MB Μέγεθος
Λήψη

Εφαρμογές στην ίδια κατηγορία

Μπορεί επίσης να σου αρέσουν...